2ኛው ዓለማዊ ጦርነት

 

2ኛው ዓለማዊ ጦርነት

2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ከ1932 ዓ.ም. እስከ 1937 ዓ.ም. ድረስ የተደረገ ታላቅ አለም አቀፍ ጦርነት ነበረ። በዚህ ጦርነት መጨረሻ የአክሲስ ሃያላት ማለትም ጀርመን፣ ጣልያንና ጃፓን ተሸነፉ። በጠቅላላ አለም ዙሪያ 70 ሚልዮን ሕዝብ ከጦርነቱ ጠፉ። ከጦርነቱም በኋላ አሜሪካና የሶቭየት ኅብረት የዓለም ዋና ኃያላት ሆኑ። በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት ዋናው ተዋናይ ሂትለር ሲሆን
፪ኛው የዓለም ጦርነት
ከላይ በቀኝ ዙሪያ፦ ቻይናዊ ወታደሮች በዋንዢያሊንግ ጦርነት ጊዜ፣ የአውስትራሊያ መድፎች በመጀመሪያው የኤል አላሜን ጦርነት ላይ፣ የጀርመን ስቱካ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች በምሥራቅ ግንባር፣ የአሜሪካ ባህር ኃይል በሊንጋየን የባህር ሰላጤ፣ ዊልሄልም ኬይቴል የጀርመንን ሽንፈት ሲፈርም፣ የሶቪዬት ጦር በስታሊንግራድ ጦርነት ወቅት
ቀንከነሐሴ ፳፮ ቀን ፲፱፻፴፩ እስከ ነሐሴ ፳፯ ቀን ፲፱፻፴፯ ዓ.ም.
ቦታአውሮፓ፣ ፓሲፊክ፣ አትላንቲክ፣ ደቡብ ምሥራቅ እስያ፣ ቻይና፣ መካከለኛው ምሥራቅ፣ ሜድትራንያንና አፍሪካ
ውጤትየአላይድ /allied/ ሀገሮች ድል
  • የተባበሩት መንግሥታት መመሥረት
  • የሶቪዬት ሕብረትና አሜሪካ ኃያል ሀገራት መሆን
  • የቀዝቃዛው ጦርነት መጀመር


አንተ ይፈልጋሉ? አጋራ:

ተዛማጅ ልጥፎች