ትግራይ ክልል - TIGRAY REGION

 

ትግራይ ክልል - TIGRAY REGIONትግራይ ክልል

ትግራይ (ክልል 1) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ መቐለ ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተሞች ውቕሮ፣ ዛላምበሳ፣ ዓብዪዓዲ ፣ዓድዋ፣ ሸራሮ፣ ሰቲት ሑመራ፣ዓዲግራት፣ አክሱም፣ ሽረ እንዳስላሴ፣ ማይጨው፣ ኾረም እና ኣላማጣ ናቸው። ኤርትራ፣ ሱዳን፣ የአማራ እና አፋር ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛት 6.2 ሚልዮን ነው። ትግርኛ የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። እምባ ኣላጀ፣ ፅበት እና ወርሐት በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው። ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃወልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው።

ትግራይ ክልል - TIGRAY REGION
ትግራይ ክልል - TIGRAY REGION
ትግራይ ክልል - TIGRAY REGION
ትግራይ ክልል - TIGRAY REGION
ትግራይ ክልል - TIGRAY REGION
ትግራይ ክልል - TIGRAY REGION
ትግራይ ክልል - TIGRAY REGION
ትግራይ ክልል - TIGRAY REGION


አንተ ይፈልጋሉ? አጋራ:

ተዛማጅ ልጥፎች