የቫቲካን ከተማ

የቫቲካን ከተማ

የቫቲካን ከተማ
የቫቲካን ከተማ
የቫቲካን ከተማ
የቫቲካን ከተማ
የቫቲካን ከተማ
የቫቲካን ከተማ
የቫቲካን ከተማ
የቫቲካን ከተማ
የቫቲካን ከተማ
የቫቲካን ከተማ
የቫቲካን ከተማ
www.klimanaturali.org

8 ጊዜ የተቀያየሩትን የኢትዮጵያ ባንዲራ ዓይነቶች ያውቋቸዋል?

8 ጊዜ የተቀያየሩትን የኢትዮጵያ ባንዲራ ዓይነቶች ያውቋቸዋል?

8 ጊዜ የተቀያየሩትን የኢትዮጵያ ባንዲራ ዓይነቶች ያውቋቸዋል?ኢትዮጵያ ዘመን ተሻጋሪ የሰንደቅ አላማ ታሪክ ካላቸው ሃገራት መካከል አንዷ ናት  ፤ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ እስከ 1890ዎቹ ሁለተኛ አጋማሽ ድረስ በቀለማትም አንድ ወጥ አልነበረም ፤ አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ  ቀለማት ያሉት ሰንደቅ አላማ ቀለማት ወጥነት ባለው በተያያዙ አራትማእዘናት በጥቅም ላይ የዋሉት በ1890ዎቹ መጨረሻ ነው ፤ በሃገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ለሰንደቅ አላማ ልዩትርጓሜና ስርፀት የተሰጠው በ1898 እንደሆነ ይነገራል ፤ ቢጫ የብርሃን፣ ቀይ የመስዋዕትነትና አረንጓዴ የተስፋምልክት ተደርጐ ይወሰዳል፡፡

ከዚህ በኋላ ሰንደቅ  አላማችን  አንድ  ጊዜ መንፈሳዊ ሌላ ጊዜ ፖለቲካዊ ትርጓሜ እየታከለበት ዘመን ተሻግሯል ፤  እኛ ኢትዮጵያውያን በሰንደቅ አላማችን ስም በጐም ሆነ መጥፎ ተግባራት በተፈፀሙባቸው ዘመነ መንግስታት ጭምር ለሰንደቅ አላማችን ያለን ፍቅርና ክብር እጅግ ጥልቅ ነው ፤ ጥንታውያንጀግኖች ወላጆቻችን ሰንደቅ አላማችንን ይዘው አስደናቂ ትግልና ውጊያ በማካሄድ ከባዕዳውያን ቀጥተኛ ተፅዕኖ ነፃ የሆነች ሃገር አስረክበውናል ፤ በአንዲት ባንዲራቸው ጥላ ስር በመሆን ወራሪውን ሃይል በእግዚአብሔር ረዳትነትና እና በታማኝ አርበኞች ጀግንነት ከቀኝ ግዛት ነጻ የሆነች ሀገር አቆይተውልናል ፡፡
ኢትዮጵያኢትዮጵያኢትዮጵያኢትዮጵያ
ኢትዮጵያውያን ለአያሌ ዘመናት ብሔራዊ ክብራችንን ባዋረደና እንደ ህዝብ አንገታችንን ባስደፋን አስከፊ የድህነትማቅ ውስጥ ኖረናል ፡፡ አሁን ሰንደቅ አላማችን የጭቆናም የጭፍጨፋ  አርማ አይደለም።  የሰንደቅ አላማችን አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት እንደ ዱሮው ሁሉ የልምላሜ የተስፋና ለነፃነት የሚከፈል መስዋዕትነት ምልክቶቻችን ናቸው ። 
ኢትዮጵያ
“አፍ ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ አይታወቅም” እንደሚባለው የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አውቀው ይሁን ሳያውቁ “ባንዲራ ጨርቅ ነው” በማለት በአደባባይ ሲናገሩ ጆሯን ሰምቷል ፤ በዚህ ንግግራቸው በርካታ ኢትዮጵያውያን የባዲራው ነገር የገባቸው እጅጉን ውስጣቸው ተጎድቷል ፤ እድሜ ልካቸውን ለሀገር ብለው ከጠላት ጋር ጦር ሜዳ ለተዋደቁ አባቶቻችን ይህ አባባል አጥንት ዘልቆ የሚሰማ ስሜት ፈጥሮባቸው አልፏል ፤ አቶ መለስ ይህን በተናገሩ በሳምንታት ውስጥ አፋቸውን ሞልተው “ይቅርታ መናገር አልነበረብኝም ተሳስቻለሁ” የማይሉ ሰው ስለሆኑ ምን ማለት እንደፈለጉ በሌላ አባባል ንግግራቸውን መስመሩን ማስቀየር ችለው ነበር ፡፡
የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ቀን በዓል መከበር የጀመረው በአዲሱ ሚሊኒየም መጀመሪያ ላይ ነው ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያፀደቀው የሰንደቅ አላማ አዋጅ በዓሉ በየአመቱ በመስከረም ሁለተኛ ሳምንት ሰኞ እንዲከበር ይደነግጋል ፤ አዋጁ መስከረምን የመረጠው ወሩ ለሃገራችን የዘመን መለወጫና አዲስ የተስፋ የስራና የለውጥ መንፈስ የሚፈጠርበት መሆኑን ታሳቢ በማድረግ ይመስላል ፤
የሰንደቅ አላማችን አረንጓዴ ቢጫና ቀይ ህብረ-ቀለማት ያለፈውም ሆነ የመጪው ጊዜ በልማት የመለወጥ ፣ በነፃነትና በተስፋ የመኖር ራዕያችን አሻራዎች ናቸው፡፡ የአግድም ቀለሞች አረንዴ- ስራ፣ ልምላሜና እድገት  ፤ቢጫ -የተስፋ፣የፍትህና የእኩልነት ቀይ- ለነጻነትና ለእኩልነት መስፈን የሚደረግ የመስዋዕትነትና የጀግንነት ምልክት ነው፡፡ ይህን የቀለም ህብረት ኢትዮጵያ መጠቀም የጀመረችው ከአድዋ ጦርነት በፊት መሆኑን ታሪክ ይናገራል ፤ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ይህን የቀለም ህብረት መጠቀም የጀመሩት ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እንደሆነ ይታወቃል ፤ ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነጻነትና የቅኝ አለመገዛት ተምሳሌት የሆነች ሀገር በመሆኗ በርካቶች ይህን ለመጠቀማቸው ቀዳሚ ምክንያን  መሆኑን የታሪክ ምሁራን ይናገራሉ፡፡
ኢትዮጵያኢትዮጵያ

በተለያዩ ጊዜያት በሃገራችን የነበሩ የሰንደቅ አላማዎች
እንደሚከተለው እንመልከት 

የኢትዮጵያ ታሪክ፡ ከዐፄ ልብነ ድንግል እስከ ዐፄ ቴዎድሮስ ፪/፪

የኢትዮጵያ ታሪክ፡ ከዐፄ ልብነ ድንግል እስከ ዐፄ ቴዎድሮስ ፪/፪

www.klimanaturali.org

የኢትዮጵያ ታሪክ

የኢትዮጵያ ታሪክ

የኢትዮጵያ ታሪክ
የዛሬው የኢትዮጵያ ታሪክ በዓለም ላይ እጅግ ረጅም ዕድሜ ያስቆጠረ ነው. በቅርብ ጊዜ የተገኙት ግኝቶች እንደሚያሳዩት ሆሞ ሴፓየስ የተባሉት ዝርያዎች የዚህ አካባቢ ክፍል የመነጩ ሲሆን ከመላው ዓለምም ይስፋፉ ነበር.

ከጎረቤት ሀገራት, ከኤርትራ, ከሱዳን, ከጅቡቲ, ከሶማሊያ እና ከሶማሊላንድ ጋር ይኖሩ የነበረው ይህ አካባቢ የአክሱም ግዛት ነበር. የአክሱም መነሻ ደግሞ በተመለሰ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በተጠቀሰው በያህ የምትገኘውን የየበባ መንግሥትን ይመሠርታል. በ 1000 ከክርስቶስ ልደት በፊት ገደማ ይህ በአፍሪካ ቀንድ በሙሉ እና የአረብ ባህረ-ሰላጤ.

ግሪኮች "ኢትዮጵያን" መንግሥታትን ወይም አገሮችን ሳያወዳድሩ ጥቁር ህዝብ ወዳላቸው አገሮች ሁሉ "ኢትዮጵያ" ብለው ይጠሩታል. ስለዚህ ግሪክውያን እንደ ግብጽ ደቡባዊ ኑቢያን እና ሱዳን ሊሆኑ ይችላሉ ወይንም ደግሞ በአክሱም ግዛት የኤርትራ እና በኢትዮጵያ ሰሜን አከባቢ ላይ ተፅዕኖ ያለው ሊሆን ይችላል, ነገር ግን ስለእርሱ ምንም ታሪካዊ በእርግጠኝነት አይታወቅም.

የግሪክ ምንጮች እንደገለጹት የአክሱም አገዛዝ በመጀመሪያው ክፍለ ዘመን እጅግ የበለጸገ እንደነበረ እና በአይለራ ከተማ (በአጎራባች የኤርትራ ግዛት ውስጥ በምትገኘው አድሊስ ከተማ) በአፍሪካ ከሚገኙ በጣም አስፈላጊ ወደቦች አንዱ እንደሆነ ይታሰባል. ሆኖም ግን የአቃውንት ከተማ የሳባ ንግሥት ፍ / ቤት በሚገኝበት ዋና ከተማ ላይ አስገዳጅ ሰነዶች አስቀምጠዋል. ይህ መንግሥት በሁለተኛው ምዕተ-አመት በአረብ ባህረ-ሰላጤ ውስጥ የመቀበል መብት እና በአሁኗ ሱዳን ውስጥ የኩች መንግስትን ድል አድርጎ ነበር.

የዚህ መንግሥት አጠቃላይ ባህሪያት, ከአይሁድ ህዝብ, ከኑባውያን, ከክርስቲያን እና አልፎ ተርፎም የቡድሂስቶች ጥቂቶች ናቸው.

www.klimanaturali.org

ፊሊፒንስ | ፊሊፒንስ ካርታዎች | Philippines

ፊሊፒንስ | ፊሊፒንስ ካርታዎች | Philippines

ብዙ ልዩ ልዩ ቋንቋዎችና ብሔሮች በፊሊፒንስ ይገኛሉ። ከባህሎቹ ልዩነት የተነሣ፥ በደሴቶቹ ላይ ብዙ ልማዳዊ የሙዚቃ አይነቶች አሉ። ከነዚህ ልዩ ልዩ ሙዚቃዊ ፈሊጦች ጋራ በፊሊፒኖ ባህል የተለያዩ ልማዳዊ ጭፈራ አይነቶች ይሄዳሉ። ለምሳሌ ቲኒክሊንግ፣ ካሪኖሳ እና ሲንግኪል የተባሉ ጭፍራዎች አሉ። በፊሊፒንስ አንዳንድ ጎሣ የተወሳሰበ ብርድ ልብስ ሽመና ስለ መሥራታቸው ዕውቅና አላቸው። ሌሎች ጎሣዎች ጌጣጌጥ ከሉልና ከቀይ መንቁራ ወዘተ. ይሠራሉ። ከሁሉ ቀላል ኑሮ በሩቅ ደን ቦታዎች የሚገኙ ጎሣዎች እስካሁን ድረስ በትንፋሽ የሚነፋ ፒፓ (ፍላጻን ለመውረር) ለማደን እንደ መሣርያ ይጠቅማሉ። በፊሊፒንስ ብቻ የሚማሩ የትግል (ቡጢ) ሥነ ሥርዐቶች ለምሳሌ አሚስ እና ኤስክሪማ ይታወቃሉ።

ጨዋታ በፊሊፒንስ በተለይም ቢሊያርድስ (ከረንቦላን የሚመስል)፣ ቦውሊንግና ሰንጠረዥ (ቼዝ) ይወደዳሉ። እግር ኳስና ቡቅሻ ደግሞ በጣም ይወደዳሉ።

90 ከመቶ የፊሊፒንስ ኗሪዎች የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ምዕመናን ናቸው፣ በየከተማውም ስፓኒሾች ከድንጋይ የሠሩ አቡያተ ክርስቲያናት አሁንም አሉ። ሌላ 5 ከመቶ እስላሞች ናቸው፣ የቀሩትም 5 ከመቶ አረመኔ ልማዶች ወይም ሌላ እምነት የሚከተሉ ናቸው።

ብዙ የፊሊፒንስ ኗሪዎች ከቀርከሃ ወይም ዘምባባ እንጨት በተሠራ በቀላል መኖርያ ማደር ይመርጣሉ። ኗሪ ባህሎች ከእስፓንያ፣ ከሜክሲኮ፣ ከፖሊኔዥያ፣ ከአሜሪካ፣ ከቻይና፣ ከሌሎችም እስያዊ አገራት ተጽእኖዎች በመቀላቀሉ፣ እንዲሁም የፊሊፒንስ አበሳሰል ከነዚህ ተጽእኖዎች ሁሉ ይወክላል።

ፊሊፒንስ
ፊሊፒንስ
ፊሊፒንስ
ፊሊፒንስ
ፊሊፒንስ
ፊሊፒንስ
ፊሊፒንስ
ፊሊፒንስ
ፊሊፒንስ
ፊሊፒንስ
ፊሊፒንስ
ፊሊፒንስ

www.megatimes.com.br

ተዛማጅ ልጥፎች